ኢትዮጵያዉያን ጀግኖች ማጣሪያውን አልፈዋል
አሁን በተጠናቀቀ በኦሪገን የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች 5000 ሜትር የመጀመሪያ ማጣርያ የተካፈሉት ሁለት ኢትዮጵያዉያን ጉዳፍ ፀጋዬ በ14.52.64 በአንደኛነት እንዲሁም ዳዊት
Read moreአሁን በተጠናቀቀ በኦሪገን የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች 5000 ሜትር የመጀመሪያ ማጣርያ የተካፈሉት ሁለት ኢትዮጵያዉያን ጉዳፍ ፀጋዬ በ14.52.64 በአንደኛነት እንዲሁም ዳዊት
Read moreበኦሪገን የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በዛሬው ዕለት ሀገራችን አንድ የፍፃሜ ውድድርን እና ሁለት ማጣርያዎችን ታደርጋለች ። ሌሊት 8:25 የሴቶች 5,000 ሜትር
Read moreበአሜሪካ እየተካሄደ በሚገኘው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና አሁን ሲጠናቀቅ ብዙም ውጤታማ ባልሆንበት የ1500 ሜ መካከለኛ ዕርቀት አትሌት ታደሰ ለሚ በስምንተኛነት ሲያጠናቅቅ
Read moreበኦሪገን የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በዛሬው ዕለት ሶስት ተጠባቂ የፍፃሜ ውድድሮች ይደረጋሉ ። በሴቶች ማራቶን ከቀኑ 10:15 ላይ ጎተይቶም ገ/ስላሴ ፣
Read moreበአሜሪካ ኦሪገን እየተካሄደ በሚገኘው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በወንዶች የ10ሺ ሜትር ፍፃሜ ውድድር ኡጋዳውያኑ ጆሹዋ ቼፕቴጌ አንደኛ ኬኒያዊው አትሌት ሙጉሩ ሁለተኛ
Read moreበዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጠባቂው እና አጓጊው የወንዶች የ10ሺ ሜትር ፍፃሜ ዛሬ ምሽት 5 ሰዓት ላይ በኦሪገን ይካሄዳል ። ሰለሞን ባረጋ
Read moreኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ ያለን በአስቸጋራው የማራቶን ውድድር ወርቁን አግኝተናል በአሜሪካ ኦሪገን እየተካሄደ በሚገኘው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በወንዶች ማራቶን ውድድር ጀግናው
Read moreዛሬ በኦሪገን በተደረገ ተጠባቂው የሴቶች የ10 ሺ ሜትር ፍፃሜ ለተሰንበት ግዳይ ጥርሷን ነክሳ ማሸነፍ ችላለች ። በውድድሩ ከኬኒያዊቷ ኦቢሪ እና
Read moreበኦሪገን እየተካሄደ የሚገኘው 18ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የ3000 ሜትር መሰናክል ማጣሪያ ኢትዮጵያዊያኖቹ ወርቅ ውሃ ጌታቸው እና መቅደስ አበበ ወደ ፍፃሜው
Read moreበኦሪገን የሚካሄደው 18ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬም በእለተ ቅዳሜ ሲቀጥል ምሽት 2:35 ላይ በሴቶች 3000 ሜትር መሰናክል ማጣሪያ ሲምቦ አለማየሁ
Read more