የ1500 ሜ መካከለኛ ዕርቀት ያልተጠበቀው ብሪታኒያዊ አሸናፊ ሆነ

በአሜሪካ እየተካሄደ በሚገኘው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና አሁን ሲጠናቀቅ ብዙም ውጤታማ ባልሆንበት የ1500 ሜ መካከለኛ ዕርቀት
አትሌት ታደሰ ለሚ በስምንተኛነት ሲያጠናቅቅ ብዙም ያልተጠበቀው ብሪታኒያዊው ዋይትማን አንደኛ በመሆን ለሀገሩ ወርቅ ሲያስመዘግብ ኖርዌያዊው ኢንገርብሪጅስተን ሁለተኛ እንዲሁም ስፔናዊው ካቲር ሶስተኛ በመሆን አሸንፈዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.