ማድሪድ 100ኛ ጥሎ ማለፍ ጨዋታውን ያረጋል

ማድሪድ 100ኛ ጥሎ ማለፍ ጨዋታውን ያረጋል
100ኛ የጥሎ ማለፍ ጨዋታን በማድረግ የመጀመሪያው ክለብ ይሆናል ሀያላኑ ባየርን ሙኒክን እና ባርሴሎናን በመቅደም። ደጋፊዎች በጥርጣሬ እያዩአቸው ባለበት የውድድር አመት በዚነዲን ዚዳን እየተመሩ መድረሳቸው ደግሞ ለየት ያደርገዋል።
በዛሬው ጨዋታ ብዙ ተጫዋቾቻቸውን በጉዳት ቢያጡም ጥሩ የሚባል ውጤትን ከቤርጋሞ ይዘው ለመመለስ ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል።
ከሪያል ማድሪድ በመቀጠል ባየርን ሙኒክ 96 የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎችን ሲጫወት ባርሴሎና ደግሞ በ95 ይከተላል።13 የቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫዎችን በመሰብሰብ ሚመራው ክለቡ ባለፉት 2 የቻምፒየንስ ሊግ ውድድር አመታት ወደ ቀጣይ ዙር አላለፈም ከዛ በፊት በነበሩት 5 የቻምፒየንስ ሊግ ውድድር አመታት ግን 4ቱን ዋንጫዎች ማንሳቱ ይታወሳል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.