ዛሬ ምሽት ዓለም በጉጉት የሚጠብቀው ፍጥጫ
በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጠባቂው እና አጓጊው የወንዶች የ10ሺ ሜትር ፍፃሜ ዛሬ ምሽት 5 ሰዓት ላይ በኦሪገን ይካሄዳል ።
ሰለሞን ባረጋ ፣ በሪሁን አሰጋዊ እና ታደሰ ወርቁ ኢትዮጵያን ወክለው የሚወዳደሩ አትሌቶች ናቸው ።
በውድድሩ ሰለሞን ባረጋ በኢትዮጵያ ሲጠበቅ ኡጋንዳዊው ጆሹዋ ቼፕቴጌ እና ሌላኛው ኡጋንዳዊ ጃኮፍ ኪፕሊሞ ጠንካራ ተፎካካሪ ተብሎ ይሆናሉ ተብሎ ይጠበቃል ።