ዕድሜ ጠገቡ የሴኡል ማራቶን በደቡብ ኮሪያ ተካሄደ።
👉በአለም አትሌቲክስ አወዳዳሪ አካል የፕላቲኒየም ደረጃ የተሰጠው እና የአለማችን ፈጣኑ ማራቶን እየተባለ የሚጠራው እና አንጋፋው የሴኡል ማራቶን በደቡብ ኮሪያ ተካሂዷል።
Read more👉በአለም አትሌቲክስ አወዳዳሪ አካል የፕላቲኒየም ደረጃ የተሰጠው እና የአለማችን ፈጣኑ ማራቶን እየተባለ የሚጠራው እና አንጋፋው የሴኡል ማራቶን በደቡብ ኮሪያ ተካሂዷል።
Read more▪️አመታዊው የስዊዘርላንድ የማራቶን ውድድር ዘንድሮም ለ18ኛ ጊዜ ተካሂዷል። ውብ መልከአ-ምድር ያለውን የዙሪክ ሀይቅን አካባቢ የሚካሄደው ይህ ውድድር ከ10,000 በላይ ተሳታፊዎችን
Read moreዘንድሮ ለ5ኛ ጊዜ በስፔኗ ከተማ ኢቢዛ የተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል። ▪️ዘንድሮ ከ 4,000 በላይ ተሳታፊዎች የተስተናገዱበት
Read moreየአዲስ አበባ አስተዳደር አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከሞሀ ለስላሳ መጠጦች ጋር በጋራ የሚያዘጋጀው የ25ኛው የፔፕሲ አዲስ አበባ የማራቶን ውድድርን ከጠዋቱ አንድ ሰዓት
Read more👉እ.ኤ.አ 1980 ጀምሮ መካሄድ የጀመረውና ዘንድሮ ለ41ኛ ጊዜ የተካሄደው እንዲሁም አለማችን ላይ ካሉ ፈጣን ሰአት ከሚመዘገብባቸው የማራቶን ውድድሮች መካከል አንዱ
Read moreበፓሪሱ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አሸናፊዎች አስገራሚ ድል ተጎናጸፉ 👉አመታዊው የሽኔይደር ኤሌክትሪክ ማራቶን በፈረንሳይ ዋና ከተማ ፓሪስ አስተናጋጅነት ተካሂዷል። 👉በአውሮፓ ሀገራት በአንጋፋነታቸው
Read moreበስፔን ባርሴሎና በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊያኑ ኃፍቱ ተክሉ እና ጫላ ረጋሳ አሸነፉ 👉በአለም የአትሌቲክስ አወዳዳሪ አካል አይ ደብል ኤፍ(IAAF)
Read more👉 3ኛው ቀኑን በያዘው 51ኛዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በዛሬው ውሎ በርካታ ውድድሮችን አካሂዷል። 👉በሴቶች ዘርፍ በተካሄደ የምርኩዝ ዝላይ የፍፃሜ ውድድር።
Read moreየ51ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ሰኞ መጋቢት 19/2014 ዓ.ም ከማለዳው 2:30 በሲዳማ ክልል ሐዋሳ ኢንተርናሽናል ስቴድዮም:- በሴቶች አሎሎ፣ በወንዶች ሱሉስ
Read more▪️የሮም ማራቶን። ▪️እኤአ በ1995 የጀመረው እና ዘንድሮ ለ27 ጊዜ የተካሄደው የማራቶን ውድድር በውብ መልከአ ምድር እንዲሁም በሰው ሰራሽ ቅርሶቿ የምትታወቀው
Read more