በ10 ሺ ሜትር የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኡጋንዳዊያኖቹ አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል

በአሜሪካ ኦሪገን እየተካሄደ በሚገኘው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በወንዶች የ10ሺ ሜትር ፍፃሜ ውድድር
ኡጋዳውያኑ ጆሹዋ ቼፕቴጌ አንደኛ ኬኒያዊው
አትሌት ሙጉሩ ሁለተኛ ኡጋንዳዊው ጃኮፍ ኪፕሊሞ ሶስተኛ ሆነው ሲያጠናቅቁ ኢትዮጵያዊው ሰለሞን ባረጋ አምስተኛ በመሆን አጠናቋል።

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.