ፋሲል ከነማ ከአሰልጣኙ ጋር የነበረውን ውል አቋረጠ

ፋሲል ከነማ ከአሰልጣኙ ጋር መለያየቱ ይፋ ሆኗል። ▪️በፋሲል ከተማ ሰሞነኛ ውጤት ደጋፊዎቹ በአሰልጣኙ ላይ ቁጣቸውን ማሰማታቸውን ቀደም ብለን መዘገባችን ይታወሳል።

Read more

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንት የዲሲፒሊን ውሳኔዎች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ቅዳሜ ዕለት ባደረገው ስብሰባ የተደረጉጨዋታዎችን  ጨምሮ ሌሎች ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የኢትዮጵያ ፕሪምየር

Read more

ቅዱስ ጊዮርጊስ አማኑኤል ገብረሚካኤልን አስፈረመ

  በሀገራችን ባለው ወቅታዊ ሁኔታ የተነሳ ዘንድሮ መቐለ በፕሪምየር ሊጉ መሳተፍ አጠራጣሪ በመሆኑ ፌድሬሽኑ ለዘንድሮው ዓመት ብቻ በሦስቱ የትግራይ ክልል

Read more

ኢትዮጵያ ቡና የፊፋን ውሳኔ ተግባራዊ አደረገ

አለም አቀፉ የእግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ፊፋ ለኢትዮጵያ ቡና የዑጋንዳዊውን ቦገን የ6 ወር ደመወዝ እንዲከፍል የሰጠውን ውሣኔ ተግባራዊ ማድረጉን ኢትዮጲያ ቡና

Read more

“ልቤን ከጊዮርጊሳዊነት የሚቀይርብኝ ማንም የለም እሰኪ አንዱ በኔ ቦታ ይቀመጥ “

አቶ አብነት ገብረመስቀል  የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ፕሬዝዳንት ናቸው። በእግር ኳሱ ኢንዱስትሪ ውስጥ በበጎ ከሚነሱ ኢትዮጵያዊያን መካከል ከቀዳሚዎቹ ተርታ ይመደባሉ።

Read more

በዚህ ሳምንት የነበሩ የሀገር ውስጥ የዝውውር መረጃዎች

  ሀዲያ ሆሳዕና ከቀናት በፊት አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን ወደ ዋና አሰልጣኝነት የቀጠሩት ነብሮቹ 3 የአዳማ ተጫዋቾችን አስፈርመዋል እነዚህም አዲስ ህንጻ

Read more

የቅዱስ ጊዮርጊስ አንጋፋ እንስት ደጋፊዎች አንዷ የሆነችው ካሰች መስቀሌ ዜና እረፍት

የቅዱስ ጊዮርጊስ አንጋፋ እንስት ደጋፊዎች አንዷ የሆነችው ካሰች መስቀሌ ዜና እረፍት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን የቀብር ስነስርዓት የሚፈፀመው ዛሬ እሮብ

Read more