ዲያስፖራ ተጫዋቾችን በተመለከተ አዲስ ንድፈ-ሀሳብ ለፌዴሬሽኑ ቀረበ!

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን(ኢ.እ.ፌ)  በውጭ ሀገር የሚኖሩ የዘር ሀረጋቸው ከኢትዮጵያ የሚመዘዝ ተጫዋቾችን ወደ ብሔራዊ ቡድን ስርዓት ለማስገባት የሚያስችል አዲስ የረጅም

Read more

“ጋብሬል ማጋሌሽ ቀይ ካርድ ሊያይ ይገባ ነበር”- ፕሪምየር ሊግ

የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በየጊዜው ቁልፍ የሆኑ የጨዋታ አጋጣሚዎች ላይ የሚያደርገው የፓናል ውይይት አለ። በዛሬው እለትም ታዲያ በተደረገው ግምገማ ላይ መለስ

Read more

ተጠባቂው የአዲስ አበባ ደርቢ – ወቅታዊ መረጃ !

ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2018 የ20ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ – ተጠባቂው የአዲስ አበባ ደርቢ ሚያዝያ 18/2018 ከቀኑ 9 ሰዓት በአዲስ

Read more

” ሴኒጋሎች ጉዳዩን ወደ ስፖርት ግልግል ከወሰዱት ውሳኔው ይቀለበሳል”- የህግ ‘ ኤክስፐርት’

ለሊቱን የአፍሪካ እግር ኳስ የበላይ አካል የሆነው ካፍ የ2026 የአፍሪካ ዋንጫን ከሴኒጋል በመነጠቅ ለሞሮኮ እንዲሰጥ የሚያዝ ውሳኔ እንዳሳለፈ ይፋ ማድረጉ

Read more

ፕሪስትያኒ ቪንሽየስን ምን እንዳለው ለአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ተናገረ!

የዘረኝነት ስድብ ተሳድቧል በሚል የተጠረጠረው የቤኔፊካው ተጫዋች ጂያንሉካ ፕሪስትያኒ የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ምርመራ መጀመሩን ተከትሎ ቃሉን የሰጠ ሲሆን ቪንሽየስን

Read more
1 2 3 60