የአመቱ ምርጥ አትሌት የመጨረሻ እጩዎች ተለይተው ታውቀዋል!
የአለም አቀፉ አትሌቲክስ ተቋም( World Athletics) በየዘርፉ ሁለት ሁለት የመጨረሻ የአመቱ ምርጥ አትሌት እጩዎችን ይፋ አድርጓል። ሁለት ሁለት እጩዎች የተመረጡትም
Read moreየአለም አቀፉ አትሌቲክስ ተቋም( World Athletics) በየዘርፉ ሁለት ሁለት የመጨረሻ የአመቱ ምርጥ አትሌት እጩዎችን ይፋ አድርጓል። ሁለት ሁለት እጩዎች የተመረጡትም
Read moreበየአመቱ በጉጉት የሚጠበቀው እና በበርካታ ሺዎች የሚቆጠር ተሳታፊ የሚሮጥበት የኒውዮርክ ማራቶን ነገ ሲደረግ እንደሁልጊዜው ተጠባቂ አትሌቶችን ያሳትፋል። የ2023ን የኒውዮርክ ማራቶን
Read moreበታሪካዊው እና 50ኛ አመቱን እያከበረ ባለው የበርሊን ማራቶን ኢትዮጵያውያን በሁለቱም ፆታ ድል አድርገዋል። በወንዶች ሚልኬሳ መንገሻ 2:03:17 በመግባት ውድድሩን ሲያሸንፍ
Read moreአበበ ቢቂላ ማራቶንን አንዴ ሳይሆን ሁለቴ በማሸነፍ በርቀቱ ያለውን የበላይነት ለአለም አስመሰከረ፤ የአበበን የድል ዱላ ማሞ ተቀበለ፤ የ1968ቱ ኦሎምፒክም ኢትዮጵያን
Read more” የእናቴን ህልፈት እንደሰማሁ የአትሌትነት ዘመኔ ያበቃ መሰለኝ”-ሌትስሌ ቶቦጎ- አዲሱ የ200 ሜትር ሻምፒዮን በትላንትናው እለት በተደረገ የ200 ሜትር የኦሎምፒክ የፍፃሜ
Read moreበማራቶን የመጀመሪያ ጥቁር አፍሪካዊ ሆኖ የወርቅ ሜዳሊያ ማስመዝገብ የቻለው አትሌት ጀግናው አበበ ቢቂላ ጃቶ በተሰኘች ስፍራ የዛሬ 92 አመት ተወለደ፤
Read moreቶማስ ቱቸል እራሱን ከማንቸስተር ዩናይትድ አሰልጣኝነት እራሱን አግልሏል። የቀድሞ የባየር ሙኒክ እና የቼልሲ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሃግን ለመተካት ከወሰኑ ዩናይትድ
Read moreዣቪ ትናንት ምሽት በ ባርሴሎና ቤት የመጨረሻ ጨዋታው አደረገ። 👋💔 ዣቪ🗣️: “አዲሱን አሰልጣኝ በዚህ ክለብ እንደሚሰቃይ እና ታጋሽ መሆን እንዳለበት
Read moreፈረንሳዊው ኮኮብ ኪሊያን ምባፔ ቀጣይ ማረፊያው የሚሆነው ክለብ ከተወሰኑ ቀናት በኋላ እንደሚያሳውቅ ገለፀ ። ተጫዋቹ በሰጠው አስተያየት ” ቀጣይ ክለቤን
Read moreአሌሃንድሮ ጋርናቾ በኤቨርተን ላይ ያስቆጠራት የመቀስ ምት ጎል የፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ምርጥ ግብ ሆና ተመርጣለች።
Read more