በሴቶች 3000 ሜትር መሰናክል ማጣሪያ ኢትዮጵያዊያን ወደ ቀጣዩ ዙር አልፈዋል

በኦሪገን እየተካሄደ የሚገኘው 18ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የ3000 ሜትር መሰናክል ማጣሪያ ኢትዮጵያዊያኖቹ ወርቅ ውሃ ጌታቸው እና መቅደስ አበበ ወደ ፍፃሜው

Read more

አትሌት ለተሰንበት ግዳይ ዛሬ በኦሪገን የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የ10 ሺ ሜትር ፍፃሜ ላይ ስትሳተፍ ሌሎች መርሀ ግብሮችም ይደረጋሉ

በኦሪገን የሚካሄደው 18ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬም በእለተ ቅዳሜ ሲቀጥል ምሽት 2:35 ላይ በሴቶች 3000 ሜትር መሰናክል ማጣሪያ ሲምቦ አለማየሁ

Read more

በኦሬገን እየተከናወነ በሚገኘው 18ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያን አትሌቶች ማጣሪያውን አልፈዋል

በኦሬገን እየተከናወነ በሚገኘው 18ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የመጀመሪያ ቀን ማጣሪያ ውድድር በወንዶች 3,000ሜ መሠናክል እና በሴቶች የ1,500 ሜ ውድድሮች የተሳተፉ

Read more