ምሽት 4ሰአት የተደረጉ የአዉሮፓ ቻንፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች
ምሽት 4ሰአት የተደረጉ የአዉሮፓ ቻንፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች ዉጤት
👉ባርሴሎና 0 – 3 ባየር ሙኒክ
⚽️ 10′ ማኔ
⚽️31′ ቹፖ ሞቲንግ
⚽️90+5 ‘ ፓቫርድ
👉ናፖሊ 3 – 0 ሬንጀርስ
⚽️ሲሞኒ’ 11
⚽️ሲሞኒ’ 16
⚽️ኦስቲጋርድ’ 80
👉አያክስ 0 – 3 ሊቨርፑል
⚽️42′ ሳላህ
⚽️49′ ኑኔዝ
⚽️ 51′ ኢሊዮት
👉ቶተንሀም 1- 1 ስፖርቲንግ ሊስበን
⚽️80′ ቤንታናኩር ⚽️22′ ኤድዋርድስ
👉አትሌቲኮ ማድሪድ 2 – 2 ባየር ሌቨርኩሰን
⚽️22′ ካራስኮ ⚽️9′ ዲያቢ
⚽️50’ዲ ፖል ⚽️29′ ሁድሰን ኦዶይ
👉ፍራንክፈርት 2 – 1 ማርሴይ
⚽️3′ ካማዳ ⚽️22′ ጉንዱዚ
⚽️27′ ሙአኒ
👉 አትሌቲኮ ማድሪድ ከአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ወደቀጣዩ ዙር ያለማለፋ ተረጋግጧል
👉ኢንተር ሚላን ፣ ቶተንሀም ፣ ሊቨርፑል እና ፖርቶ ወደ ቀጣዩ ጥሎ ማለፍ መሸጋገራቸውን አረጋግጠዋል ።
👇የምሽት 1.45 ጨዋታ ውጤቶች👇
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=541336907999690&id=100063701568018