ምሽት 1:45 የተደረጉ የአዉሮፓ ቻንፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች ዉጤት
ዛሬ ምሽት 1:45 የተደረጉ የአዉሮፓ ቻንፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች ዉጤት
ኢንተር ሚላን 4-0 ቪክቶሪያ ፕለዘን
ሚኪታርያን 35′
ዤኮ 42′
ዤኮ 66′
ሉካኩ 87′
ክለብ ብሩጅ 0-4 ፖርቶ
ታሬሚ 33′
ኢቫኒልሰን 57′
ዩስታኪዮ 60′
ታሬሚ 70′
ኢንተር ሚላን ማሸነፉን ተከትሎ ወደ ሻምፕዮንስ ሊጉ ጥሎ ማለፍ መግባቱን አረጋግጧል።
ባርሴሎናዎች የኢንተር ሚላንን ማሸነፍ ተከትሎ ቀሪ ሁለት ጨዋታዎች እያሏቸው ከምድባቸው መዉደቃቸዉ ተረጋግጧል።