ዲያስፖራ ተጫዋቾችን በተመለከተ አዲስ ንድፈ-ሀሳብ ለፌዴሬሽኑ ቀረበ!

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን(ኢ.እ.ፌ)  በውጭ ሀገር የሚኖሩ የዘር ሀረጋቸው ከኢትዮጵያ የሚመዘዝ ተጫዋቾችን ወደ ብሔራዊ ቡድን ስርዓት ለማስገባት የሚያስችል አዲስ የረጅም

Read more

አለም-አቀፍ የእግር ኳስ ስልጠና ሞዴሎች ምን ይመስላሉ?( በባለሙያ የተሰጠ ትንታኔ)

በትላንትናው እለት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሀገር አቀፍ የስልጠና ሞዴል ለማውጣት ምክክር በመጀመሩ ዙሪያ የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ‘ A’

Read more

ሀገር አቀፍ የስልጠና ሞዴል እውን መፍትሄ ይሆናል? ( በባለሙያ የተሰጠ ትንታኔ)

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መሪነት ሀገር አቀፍ የስልጠና ሞዴል ለማውጣት ምክክር ተጀምሯል። በዚህ ምክክር ላይም የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ‘

Read more

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የምድብ አራተኛ ጨዋታውን ያደረገው ስደተኛው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በጊኒ አቻቸው በድጋሚ ተሸንፈ።

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የምድብ አራተኛ ጨዋታውን ያደረገው ስደተኛው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በጊኒ አቻቸው በድጋሚ ተሸንፈ። 👉ኢትዮጵያ 2-3 ጊኒ ⚽️ 34′

Read more

ዋልያዎቹ በአዘጋጇ ሀገር አልጄሪያ ሽንፈት አስተናገዱ ።

ዋልያዎቹ በአዘጋጇ ሀገር አልጄሪያ ሽንፈት አስተናገዱ ። በአልጄሪያ እየተካሄደ ባለው የቻን አፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ በአዘጋጇ ሀገር

Read more

ኢትዮጵያ ታላቁን የስፖርት ሰው አጣች

የስፖርት ጋዜጠኛች የማህበር መስራችና፣ በካፍ እና ፊፋ ውስጥ ለረጅም አመታት ለሀገራቸው ኢትዮጵያ ሲታገሉ የነበሩትና በስፖርት ጋዜጠኝነት እና በአመራርነት የሚታወቁት አንጋፋው

Read more

አሰልጣኝ ውበቱ አባተም ዝግጅታቸውን በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ

በሀገር ውሰጥ ሊግ ብቻ በሚጫወቱ ተጫዋቾች የሚደረገው የቻን ውድድር በአልጄሪያ በቀጣይ አመት በጥር ወር ይከናወናል ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከደቡብ

Read more
1 2 3