በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የምድብ አራተኛ ጨዋታውን ያደረገው ስደተኛው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በጊኒ አቻቸው በድጋሚ ተሸንፈ።

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የምድብ አራተኛ ጨዋታውን ያደረገው ስደተኛው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በጊኒ አቻቸው በድጋሚ ተሸንፈ። 👉ኢትዮጵያ 2-3 ጊኒ ⚽️ 34′

Read more

ዋልያዎቹ በአዘጋጇ ሀገር አልጄሪያ ሽንፈት አስተናገዱ ።

ዋልያዎቹ በአዘጋጇ ሀገር አልጄሪያ ሽንፈት አስተናገዱ ። በአልጄሪያ እየተካሄደ ባለው የቻን አፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ በአዘጋጇ ሀገር

Read more

ኢትዮጵያ ታላቁን የስፖርት ሰው አጣች

የስፖርት ጋዜጠኛች የማህበር መስራችና፣ በካፍ እና ፊፋ ውስጥ ለረጅም አመታት ለሀገራቸው ኢትዮጵያ ሲታገሉ የነበሩትና በስፖርት ጋዜጠኝነት እና በአመራርነት የሚታወቁት አንጋፋው

Read more

አሰልጣኝ ውበቱ አባተም ዝግጅታቸውን በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ

በሀገር ውሰጥ ሊግ ብቻ በሚጫወቱ ተጫዋቾች የሚደረገው የቻን ውድድር በአልጄሪያ በቀጣይ አመት በጥር ወር ይከናወናል ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከደቡብ

Read more

ስደተኛው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ፈርኦኖቹ ላይ አመርቂ ድል ተጎንፆፏል።

▪️በኮትዲቫር አዘጋጅነት ለሚካሄደው የ2023ቱ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ሁለተኛ ጨዋታውን ከግብፆ አቻው ጋር ያካሄዱት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን 2-0 በሆነ ውጤት ረተዋል።

Read more

ለብሄራዊ ቡድኑ ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች።

▪️በ2023 በአይቮሪኮስት አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የሚደረጉ የማጣሪያ ጨዋታዎች በቅርቡ የሚጀምሩ ሲሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንም የምድብ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ

Read more

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከዛሬው ጨዋታ አስቀድሞ የሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ።

▪️ከካሜሮን ጋር ባደረግነው ጨዋታ ቀድመን ማግባት ችለን ነበር። ያለኛ ጥሩ ስንቅ ነው ግን ብዙም ሳይቆይ ጎል አስተናገድን ምንም እንኳን በመልሶ

Read more