ወንድማገኝ ተሾመ ከ ሲዳማ ቡና ጋር ተለያይቷል

ወንድማገኝ ተሾመ ከ ሲዳማ ቡና ጋር ተለያይቷል

ሲዳማ ቡናዎች በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪሚየር ከድሬዳዋ ከተማ ጋር ብቻ አቻ ተለያይተው የተቀሩትን በቅዱስ ጊዮርጊስ እና በሀድያ ሆሳዕና ተሸንፈው በ1 ነጥብ በደረጃ ሠንሠረዡ መጨረሻ ላይ ተቀምጠዋል ።

አሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመም በዘንድሮ የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ተሠናባች ሆኗል ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.