አልማዝ አያና አዲስ ታሪክ ፅፋለች
አልማዝ አያና አዲስ ታሪክ ፅፋለች
አልማዝ አያና ከወሊድ ከጉዳት እና ከከባድ የጉልበት ቀዶ ጥገና በኋላ በአምስተርዳም ማራቶን የውድድሩን ሪከርድ በመስበር አንደኛ ወጥታለች ።
ገንዘቤ ዲባባ ውድድሩን በሁለተኝነት ስታጠናቅቅ ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊት ፀሀይ ገመቹ ሶስተኛ ወጥታለች ።
አልማዝ አያና ገንዘቤ ዲባባ እና ፀሀይ ገመቹ የመጀመሪያ ማራቶናቸውን ዛሬ በአምስተርዳም አድርገው ከ1 አስከ 3 ተከታትለው በመግባት አስደማሚ ድል ተጎናጽፈዋል ።