አፍሪካዊቷ ጋና ደቡብ ኮርያን አሸነፈች
አፍሪካዊቷ ጋና ደቡብ ኮርያን አሸነፈች
ሰኞ ህዳር 19 ቀን 2015 አ/ም(2022 እ.ኤ.አ)
10 ሰአት የተከናወነ ጨዋታ አሁን ሲጠናቀቅ
አፍሪካዊቷ ጋና ደቡብ ኮርያ 3ለ2 አሸንፋለች።
ደቡብ ኮርያ 2 -3 ጋና
⚽ ሱንግ ቹ 58′ ⚽ ሳሊሶ 24′
⚽️ሱንግ ቹ 61′ ⚽ ኩዱስ 34′
⚽️ኩዱስ 68 ‘
በመጀመሪያዎቹ የምድቡ ጨዋታ
ኡራጋይ እና ደቡብ ኮርያ ያለምንም ግብ አቻ ሲለያዩ ፖርቹጋል ጋናን 3ለ2 አሸንፋለች።
ዛሬ ምሽት 4 ሰአት ፖርቹጋል ከ ኡራጋይ የምድቡን ሁለተኛ ጨዋታ ያደርጋሉ ።


