የሴት ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት
የሴት ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫ ሀቢባ ሲራጅ ፣ ፋይዛ ረሻድ እና ብዙአየሁ ጀንበሩ ቀጣዩቹ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሴት ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ሆነዋል ።
በምርጫው በተደረገ ቆጠራ መሰረት ሀቢባ ሲራጅ ከአዲስ አበባ በ101 ድምፅ ፣ ፋይዛ ረሻድ ከሶማሊያ በ65 ድምፅ እንዲሁም ብዙአየሁ ጀንበሩ ከድሬደዋ በ63 ድምፅ አሸናፊዎች ሆነዋል።