ማን ሲቲ ጣፋጭ ድል አስመዝግቧል ።
ማን ሲቲ ጣፋጭ ድል አስመዝግቧል ።
በእንግሊዝ ኤፌ ካፕ 3ኛ ዙር መርሐ ግብር ማንችስተር ሲቲ የምዕራብ ለንደኑን ቼልሲን 4 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ቀጣዩን ዙር ተቀላቅለዋል ።
የማንችስተር ሲቲዎች በማህሬዝ 2ግቦች ፣ ፊል ፎደን እና አልቫሬዝ ግቦች ታግዘው ነው ጨዋታውን ያሸነፉት ።
ማንችስተር ሲቲዎች በቀጣይ የኤፌ ካፑ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ የ አርሰናል እና ኦክስፎርድ አሸናፊን የሚገጥሙ ይሆናል ።
ማንችስተር ሲቲ 4 – 0 ቼልሲ
⚽️⚽️ ማህሬዝ 23′ 86′
⚽️ አልቫሬዝ(p) 30′
⚽️ ፎደን 38′
