ቼልሲ እና ማንቸስተር ዩናይትድ በስታንፎርድ ብሪጅ ነጥብ ተጋርተው ወጥተዋል ።

በአስራ ሶስተኛዉ ሳምንት  የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቼልሲ እና ማንቸስተር ዩናይትድ በስታንፎርድ ብሪጅ ነጥብ ተጋርተው ወጥተዋል ። በጨዋታው ጆርጊኒሆ በ87′

Read more

በልመናና በለቅሶ ከማንቸስተር ለቆ የነበረው ክርስቲያኖ ሮናልዶና የኤሪክ ቴን ሀግ ቅጣት

በተቀያሪ ወንበር መቀመጥ የሰለቸው ሮናልዶ ቅጣት የማንቸስተር ዩናትድ ዋና አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግ በክርስቲያኖ ሮናልዶ ዙሪያ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ”

Read more

ሰባት ጎል የተቆጠረበት የሀዋሳ ከተማና የወልቂጤ ከተማ ጨዋታ

የአራተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማና ወልቂጤ ከተማን ሲያገናኝ ሀዋሳ ከተማ ጨዋታው በተጀመረ በ8ኛው ደቂቃ ኤፍሬም አሻሞ

Read more

ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማን በመርታት ግስጋሴውን ቀጥሏል።

በአራተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ በቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማን በመርታት ግስጋሴውን ቀጥሏል። የሁለቱ ቡድኖች የመጀመሪያው 45 ደቂቃ ያለምንም

Read more
1 30 31 32 33 34 60