አርጀንቲና አውስትራሊያንበማሸነፍ ወደቀጣዩ ዙር አለፈች።

አርጀንቲና አውስትራሊያንበማሸነፍ ወደቀጣዩ ዙር አለፈች።

የኳታር አለም ዋንጫ 2022 ህዳር 24 ቀን 2015 የጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ ምሽት 4 ሰአት ተጀምሮ አሁን ሲጠናቀቅ

አርጀንቲና አውስትራሊያንበማሸነፍ 2ለ1
በማሸነፍ ወደቀጣዩ ዙር አልፋለች።

አርጀንቲና 2-1 አውስትራሊያ
⚽️ሜሲ 35′           ⚽️ጉድዊን 77′
⚽️አልቫሬዝ 57′

በቀጣይ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ
ኔዘርላንድ ከ አርጀንቲና ይጋጠማሉ

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.