ምድብ ሀ

👉አቃቂ ቃሊቲ 0-1 ቤንች ማጂ ቡና

⚽️ሙሉዓለም በየነ

👉ሰበታ ከተማ 1-1 ወሎ ኮምቦልቻ

⚽️ገዛኸኝ ባልጉዳ / ፋሲል ተስፋዬ

👉ባቱ ከተማ 1-0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

☝️አሸብር ውሮ (ፍ/ቅ/ም)


ምድብ ለ

👉እንጅባራ ከተማ 0-2 ሰሜን ሸዋ ደብረብርሃን

⚽️ገናናው ረጋሳ እና ሀብታሙ ረጋሳ

👉ነቀምት ከተማ 3-0 ንብ

⚽️ቦና ቦካ (2) እና ምኞት ማርቆስ

👉ቦዲቲ ከተማ 2-0 ጂንካ ከተማ

⚽️ናትናኤል ዳንኤል እና አቦነህ ገነቱ


ምድብ ሐ

👉ሮቤ ከተማ 1-1 ስልጤ ወራቤ

⚽️ወንድማገኝ ታደሰ // አብዲ ራህመቶ

👉ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ 0-0 ደሴ ከተማ

👉ጅማ አባ ጅፋር 0-2 ገላን ከተማ

⚽️በየነ ባንጃ እና አፍቅሮት ሰለሞን