የአንደኛ ሊግ የምድብ ድልድል

የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የ2013 የውድድር ዘመን ስብሰባ እና የእጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓትም  በጁፒተር ሆቴል ተከናውኗል። 18 ክለቦች እንደሚካፈሉ የኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን  የገለፀ ሲሆን   ከዚህ ቀደም ከየምድቡ ከአንድ እስከ ሦስት የወጡ ክለቦች ወደ ማጠቃለያ ዙር በቀጥታ የሚያልፉበት አሰራር ቀርቶ የየምድቡ ተሳታፊ ቡድኖች መጠን ታሳቢ በማድረግ አዲስ አሰራር ተግባራዊ ይደረጋል ተብሏል።

በዚህም መሰረት አንደኛ ሊግ ውድድር የተደለደሉ ክለቦች

ምድብ አንድ ምድብ ሁለት ምድብ ሶስት ምድብ አራት ምድብ አምስት ምድብ ስድስት
ኤጀሬ ከተማ ሱሉልታ ከተማ አማራ ፖሊስ ልደታ ክ/ከተማ ሀውዜን ከተማ አንጋጫ ከተማ
ወሊሶ ከተማ አራዳ ክ/ከተማ አምባ ጊዮርጊስ ጉለሌ ክ/ከተማ ትግሬይ ዋልታ ፖሊስ ቡሌ ሆራ
አምቦ ከተማ ቢሾፍቱ ከተማ ደባርቅ ከተማ ንፋስ ስልክ ክ/ከተማ ፈራውን ከተማ ጎፋ ባረንቼ
ሆለታ ከተማ ገደብ ሀሳሳ እንጅባራ ከተማ ሰንዳፋ በኬ ትግራይ ውሃ ሥራ ጂንካ ከተማ
መቱ ከተማ ሐረር ከተማ ላሶታ ላሊበላ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ራያ አዘቦ አረካ ከተማ
ቡራዩ ከተማ ድሬዳዋ ፖሊስ ዳሞት ከተማ ቦሌ ገርጂ ማኅበረሰብ ሾኔ ከተማ
ንስር ክለብ መቂ ከተማ የጁፍሬ ወልዲያ የቄራ አንበሳ ነጌሌ ቦረና
አሶሳ ከተማ መተሐራ ስኳር መርሳ ከተማ ለገጣፎ 01 ሀዲያ ሌሞ
ሞጆ ከተማ ጎጃም ደብረማርቆስ አዲስ አበባ ፖሊስ ጎባ ከተማ
ዳንግላ ከተማ መከላከያ ቢ ሮቤ ከተማ 
አማራ ውሃ ሥራ
ደጋን ከተማ

 

በስድስት ምድቦች እንደተደለደሉ የኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አሳውቋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.