ፒኤስጂ ከ ሪያድ ምርጦች ባደረጉት የወዳጅነት ጨዋታ የፈረንሳዩ ሀያል ቡድን አሸናፊ ሆኗል ።
ፒኤስጂ ከ ሪያድ ምርጦች ባደረጉት የወዳጅነት ጨዋታ የፈረንሳዩ ሀያል ቡድን አሸናፊ ሆኗል ።
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በጨዋናው ሁለት ግቦችን አስቆጥሮ የጨዋታው ኮኮብ መባል ችሏል ።
ፒኤስጂ 5 – 4 የሪያድ ምርጦች
⚽ ሊዮኔል ሜሲ ⚽⚽ ክርስቲያኖ ሮናልዶ
⚽ ማርኪኖስ ⚽ ሱን ያንግ
⚽ ራሞስ ⚽️ ታሊስካ
⚽ ምባፔ
⚽ ኢክቲኬ