ፈረንሳይ ሞሮኮን አሸንፋ ወደ ፍጻሜ አለፈች
ፈረንሳይ ሞሮኮን አሸንፋ ወደ ፍጻሜ
አለፈች
የኳታር አለም ዋንጫ 2022 ታህሳስ 5 ቀን 2015 የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ምሽት 4 ሰአት ተጀመሮ አሁን ሲጠናቀቅ ፈረንሳይ ሞሮኮን አሸንፋ በፍጻሜው የአርጀቲና ተፋላሚ መሆኗን አረጋግጣለች።
ፈረንሳይ 2-0 ሞሮኮ
⚽️ሄርናንደዝ 5′
⚽️ኮሎ 79′
👇
This is the secret of Morocco’s victory
👇👇👇👇