አፍሪካዊቷ ሞሮኮ ስፔንን ጥላ አለፈች

አፍሪካዊቷ ሞሮኮ ስፔንን ጥላ አለፈች

ሞሮኮ በመለያ ምት ስፔንን 3 ለ 0 በማሸነፍ ወደ ሩብ ፍፃሜ ተቀላቀለች።

የሞሮኮው በረኛ ያሲን ቦኖ 3 የመለያ ምት በማዳን ሞሮኮን ብቸኛ የአፍሪካ ተወካይ በመሆን ወደ ሩብ ፍፃሜ እንድታልፍ አስችሏል

Leave a Reply

Your email address will not be published.