የከፍተኛ ሊግ 3ኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን ጨዋታ ውጤቶች

ዛሬ የተደረጉ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 3ኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን ጨዋታ ውጤቶች 👇

ምድብ ሀ

ዱራሜ ከተማ 0-1 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

ተስፋሁን ተሾመ (በራስ ላይ)

ሰንዳፋ በኬ 1-2 ቤንች ማጂ ቡና

መሳይ ሰለሞን / ጴጥሮስ ገዛኸኝ እና ሀሰን ሁሴን

አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ 1-1 ጋሞ ጨንቻ

ተመስገን ኤርሚያስ / ንጋቱ ፀጋዬ

ቡታጅራ ከተማ 0-1 አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ

ከተማ ገረመው


ምድብ ለ – ጅማ

ከምባታ ሺንሺቾ 0-1 ጂንካ ከተማ

ዳዊት ታደለ

ሻሸመኔ ከተማ 1-0 ሰሜን ሸዋ ደብረብርሃን

አሸናፊ ጥሩነህ

እንጅባራ ከተማ 0-0 ቂርቆስ ክፍለ ከተማ

አዲስ አበባ ከተማ 4-0 ጉለሌ ክፍለ ከተማ

ዘርአይ ገብረስላሴ (2) ፣ መሉቀን ታሪኩ እና ኤርሚያስ ኃይሉ


ምድብ ሐ – ሆሳዕና

ፌዴራል ፖሊስ 1-0 ገላን ከተማ

ተመስገን መንገሻ

ዳሞት ከተማ 0-1 ስልጤ ወራቤ

ረድዋን ሙስጠፋ

ሮቤ ከተማ 0-1 የካ ክፍለ ከተማ

ብስራት በቀለ

 

👉መረጃው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ነው

Leave a Reply

Your email address will not be published.