ባህር ዳር ከተማ አዳማ ከተማን 2ለ0 አሸነፈ

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ባህር ዳር ከተማ አዳማ ከተማን 2ለ0 በሆነ ውጤት  በማሸነፍ በሊጉ ለሁለተኛ ጊዜ ድልን ተጎናፅፏል።
⚽️  4′ ፍፁም አለሙ
⚽️ 35′  ባዬ ገዛኸኝ ለባህርዳር ከተማ ጎሎቹን አስቆጥረዋል።
ባህርዳር ከተማ አዳማ ከተማን ማሸነፉን ተከትሎ በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ በስድስት ነጥብ እና በሶስት የጎል ልዩነት ከቅድስ ጊዮርጊስ ቀጥሎ በሶስተኛ ደረጃነት ተቀምጧል። አዳማ ከተማ ደግሞ በሶስት ነጥብ እና በአንድ የጎል እዳ በዘጠንኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.