መቻል እና ኢትዮ ኤሌትሪክ አቻ ተለያዩ
መቻል እና ኢትዮ ኤሌትሪክ አቻ ተለያዩ
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 – 10ኛ ሳምንት
በድሬደዋ አለም አቀፍ ስታዲየም
ሰኞ ህዳር 19 2015
10:00
የሙሉ ሰዓት ውጤት
መቻል 1 – 1 ኢትዮ ኤሌትሪክ
58′ ፍፁም አለሙ 27′ ናትናኤል ሰለሞን
በ11ኛ ሳምን የሊጉ መርሀግብር መቻል ከ ሀዋሳ ከተማ ሲጫወት ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ አርባምንጭ ከተማ የሚገናኙ ይሆናል ።

