ኔዘርላንድ ኢኳዶር አንድ አቻ ተለያዩ

ኔዘርላንድ ኢኳዶር አንድ አቻ ተለያዩ

አርብ ህዳር 16 ቀን 10 ሰአት በተደረገ በምድብ አንድ ሁለተኛ ጨዋታ ኔዘርላንድ ኢኳዶር አንድ አቻ ተለያይተዋል ።

ኔዘርላንድ 1-1 ኢኳዶር
⚽️ ጋክፖ 6′ ⚽️ ቫሌንሺያ 49′

በምድቡ የመጀመሪያ ጨዋታ
ኢኳዶር አዘጋጇ ሀገር ኳታር 2ለ0 ስታሸነፍ ኔዘርላንድ ሴኔጋልን 2ለ0 አሸንፋለች።

በቀጣይ የምድብ አንድ የመጨረሻ ጨዋታ
ማክሰኞ ህዳር 20 ቀን 2015 አ/ም
ኢኳዶር ከሴኔጋል
ኔዘርላንድ ከ ኳታር የሚጫወቱ ይሆናል።

በዚህ መሠረት
ኢኳዶር 4 ነጥብና በ2 ንጹህ ግብ አላት በቀጣይ
ጋናን ካሸነፈች እና አቻ ከወጣች የማለፍ እድል አላት

ኔዘርላንድ 4 ነጥብ በ2 ንጹህ ግብ አላት ኳታርን ካሸነፈች እና አቻ ከወጣች የማለፍ እድል አላት

ሴኔጋል 3 ነጥብ ያለምንም ግብ ክፍያ ኢኳደርን ካሸነፈች የማለፍ እድል አላት

ኳታር 0 ነጥብ እና በ4 የግብ እዳ የማለፍ እድሏ አክትሟል

Leave a Reply

Your email address will not be published.