ድሬዳዋ ከተማ ኢትዮጵያ መድንን አሸነፈ
ድሬዳዋ ከተማ ኢትዮጵያ መድንን አሸነፈ
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 – 9ኛ ሳምንት
በድሬደዋ ሀገር አቀፍ ስታዲየም
ረዕቡ ህዳር 14 2015
10:00 በተከናወነ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ኢትዮጵያ መድንን 3ለ0 በሆነ ዉጤት አሸንፏል።
👉 ኢትዮጵያ መድን 1-3 ድሬዳዋ ከተማ
⚽️70 ሀቢብ ከማል ⚽️42′ ቻርለስ ሙሴጌ
⚽️88′ አሳንቴ ጎድፍሬድ
⚽️90+3′ ቻርለስ ሙሴጌ
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ መድህን ከ ሀዋሳ ከተማ እንዲሁም ድሬዳዋ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ የሚገናኙ ይሆናል።