ዴንማርክን አፍሪካዊቷ ቱኒዚያ ያለ ግብ አቻ ተለያዩ ።

ዴንማርክን አፍሪካዊቷ ቱኒዚያ ያለ ግብ አቻ ተለያዩ ።

የአለም ዋንጫ 2022/ 2015
በኳታር ዶሀ

ዛሬ ማክሰኞ ህዳር 13 2015 አ/ም(2022 እ.ኤ.አ) ዛሬ 10 ሰዓት ቱኒዚያና ዴንማርክ ያለምንም ግብ አቻ ተጠናቋል ።

👉ቱኒዚያ እና ዴንማርክ አንድ አቻ መለያየታቸውን ተከትሎ በአንድ አንድ ነጥብ ፈረንሳይ እና አውስትራሊያ ዛሬ ምሽት አራት ሰአት የሚያከናውኑት ጨዋታ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ምድቡን እየመሩ ይገኛል ።

ከጨዋታውም በኋላ በ2022ቱ የኳታር አለም ዋንጫ ያለ ጎል የተጠናቀቀው የመጀመሪያ ጨዋታ በመሆን ተመዝግቧል ።

በቀጣይ መርሀ ግብር የፊታችን ቅዳሜ
👉ፈረንሳይ ከ ዴንማርክ
👉ቱኒዚያ ከ አውስትራሊያ የሚገጥሙ ይሆናል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.