ፖላንድ እና ሜክሲኮ ያለምንም ግብ አቻ ተለያዩ

በ2022ቱ የኳታር ዓለም ዋንጫ ዛሬ 1 ሰዓት ላይ ሜክሲኮን ከ ፖላንድ ያደረጉት ጨዋታ ያለምንም ግብ አቻ ተጠናቋል ።

ሜክሲኮን እና ፖላንድ አንድ አቻ መለያየታቸውን ተከትሎ በምቡ በሳውዲ አረብያ ተበልጠው 2ተኛ እና 3ኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ ብዙ ግምት የተሰጣት አርጀንቲና ደግም የምድቡ እግርጌ ላይ ተቀምጣለች ።

ከጨዋታውም በኋላ በ2022ቱ የኳታር አለም ዋንጫ ያለ ጎል የተጠናቀቀው ሁለተኛ ጨዋታ በመሆን ተመዝግቧል ።

በምድቡ ሁለተኛ ጨዋታዎች ቅዳሜ ፖላንድ ከ ሳውዲ አረቢያ እና አርጀንቲና ከ ሜክሲኮ ጋር የሚገናኙ ይሆናል ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.