ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመቻል አቻ ተለያዩ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመቻል አቻ ተለያዩ
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 – 8ኛ ሳምንት
በድሬደዋ ሀገር አቀፍ ስታዲየም
ሐሙስ ህዳር 08 2015
ምሽት 01:00 ሰአት በተደረገ ጨዋታ
ቅዱስ ጊዮርጊስ በሙሉ የ90 ደቂቃ ጨዋታ ያለምንም ግብ ከመቻል ጋር አቻ በመለያየቱ ከመሪው ኢትዮጵያ መድን ጋር ያለው የነጥብ ልዩነት በ3 ከፍ ብሏል
ቅዱስ ጊዮርጊስ 0 – 0 መቻል
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሀዋሳ ከተማ
መቻል ከ ሲዳማ ቡና ከ ጋር የሚጋጠሙ ይሆናል።