ባህርዳር ከተማዎች ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፏል ።
ባህርዳር ከተማዎች ኢትዮጵያ ቡናን 3ለ1 በማሸነፍ ተከታታይ ድላቸውን ማስመዝገብ ችለዋል ።
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 – 8ኛ ሳምንት
በድሬደዋ ሀገር አቀፍ ስታዲየም
አርብ ህዳር 09 2015
10:00 ሰአት በተደረገ ጨዋታ
ኢትዮጵያ ቡና 1 – 3 ባህር ዳር ከተማ
ለባህርዳር ከተማ የማሸነፊያ ግቦቹን ፉአድ ፈረጃ ፣ ያሬድ ባየህ እና ፍፁም ጥላሁን ማስቆጠር ችለዋል ።
ኢትዮጵያ ቡናን ከመሸነፍ ያልታደገች ብቸኛ ግብ ሮቤል ተክለሚካኤል በፍፁም ቅጣት ምት አስቆጥሯል።
በቀጣይ ኢትዮጵያ ቡና ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ባህርዳር ከተማ ከ አዳማ ከተማ የሚገናኙ ይሆናል።