ቼልሲ በኒውካስትል ተሸነፈ
ቼልሲ በኒውካስትል ተሸነፈ
በ16ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ኒውካስትል በሜዳቸው ቼልሲን አሸነፉ
👉ኒውካስትል 1-0 ቼልሲ
⚽️ዊሎክ 67′
👉 ኒውካስትል በሜዳቸው ቼልሲን አሸነፉ።
👉ጆ ዊሎክ ብቸኛዋን የማሸነፊያ ግብ በቼልሲ መረብ ላይ አሳርፏል።
👉በሊጉ በተከታታይ ለሶስተኛ ግዜ ድል የቀናው ኒውካስትል ሰላሳ ነጥብ በመሰብሰብ ሶስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል ።