የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የ9ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታ ውጤቶች
ምድብ ሀ
ዳንግላ ከተማ 0-1 ዶሬ ላንጋኖ
አየነው ሰለሞን
ሀዲያ ሌሞ 3-2 ሙከ ጡሪ
አስቻለው መኖሮ (2) ፣ ኦዳ ብዙነህ (በራስ ግብ ላይ) // ደጀኔ እሸቴ እና ፍቃዱ ነጋሽ
ቦሌ ክፍለከተማ 4-1 አንጋጫ ከተማ
ፉአድ ሽኩሪ ፣ አብዱልከሪም መሀመድ (2) እና ቸርነት ስዩም // አብዱልከሪም አወል
ምድብ ለ
ሀላባ ሸገር 0-1 አማራ ውሃ ስራ
ወንድወሰን በለጠ
ካራማራ ከ ሞጆ ከተማ
69ኛው ደቂቃ ላይ በተጫዋቾች መካከል በተነሳ ግርግር ተቋርጧል። እስኪቋረጥ 0-0 የነበረው ቀሪ የጨዋታ ደቂቃ ነገ ጠዋት የሚደረግ ሲሆን አወዳዳሪው አካል በጨዋታው ላይ በተነሱ ጉዳዮች ዙርያ በቀጣይ ውሳኔ እንደሚያስተላለፍ ተገልፀል
ቫርኔሮ 0-0 አምባ ጊዮርጊስ
ምድብ ሐ
ጎፋ ባራንቼ 0-1 ሆለታ ከተማ
ጃፋር ደስታ
ኑዌር ዞን 1-3 ሱሉልታ ከተማ
ቾቢ ሳይመን // አሜን ፑር (ራሱ ላይ) ፣ ቴዎድሮስ ድረስ እና ስንታየሁ አስራት
አራዳ ክፍለከተማ 0-1 መቂ ከተማ
ጌትነት ፍቃዱ
ምድብ መ
መቱ ከተማ 1-1 ሰመራ ዩኒቨርሲቲ
ኤልያና መለሰ // አይዶኒስ አሊ (ፍ)
ደጋን ከተማ 1-0 ሞጣ ከተማ
ቢላል ገመዳ
ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ 0-1 ቡሌ ሆራ
እስክንድር መንግስቱ (ፍ)

ምንጭ 👉የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴረሽን
