በ16ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ቅዳሜ ህዳር 3 ቀን ምሽት 12 ሰአት የተከናወኑ ጨዋታዎች ውጤት
በ16ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ቅዳሜ ህዳር 3 ቀን ምሽት 12 ሰአት የተከናወኑ ጨዋታዎች ውጤት
👉ሊቨርፑል 3-1 ሳውዛምፕተን
ፈርሚንሆ ⚽️ 6′ ⚽️አዳምስ 9′
ኑኔዝ ⚽️21’⚽️42′
👉 ቶተንሀም 4-3 ሊድስ ዩናይትድ
⚽️ኬን 25′ ⚽️ሰመርቪል 10′
⚽️ዴቪስ 51′ ⚽️ሮድሪጎ 43′,76′
⚽️ቤንታኩር 81’⚽️83′
👉 በርንማውዝ 3-0 ኤቨርተን
⚽️ታቨርኒየር 19′
⚽️ሙር 25′
⚽️ጄይደን 69′
👉 ዌስትሃም 0-2 ሌስተር ሲቲ
⚽️ማዲሰን 8′
⚽️ባርንስ 78′
👉 ኖቲንግሀም 1-0 ክሪስታል ፓላስ
⚽️ሞርጋን 54′
![]()