መቻል እና ድሬዳዋ ከተማ አንድ አቻ በሆነ ውጤት መርሐ ግብራቸውን አጠናቀዋል።
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 – 7ኛ ሳምንት
በድሬደዋ ሀገር አቀፍ ስታዲየም
ሐሙስ ህዳር 01 2015
1:00
👉በሰባተኛው ሳምንት የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የተገናኙት መቻል እና ድሬዳዋ ከተማ አንድ አቻ በሆነ ውጤት መርሐ ግብራቸውን አጠናቀዋል።
👉ሳሙኤል ሳሊሶ የመቻልን እንዲሁም ያሬደ ታደሰ የድሬዳዋን ጎሎች አስቆጥረዋል።
ድሬደዋ ከተማ 1 – 1 መቻል
75′ ⚽️ያሬድ ታደሰ(ፍ) 67′ ⚽️ሳሙኤል ሳሊሶ
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ድሬዳዋ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እንዲሁም መቻል ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጫወታሉ ።