ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወልቂጤ ከተማ ጋር ሁለት አቻ ተለያዩ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 – 7ኛ ሳምንት መረሀ ግብር

👉ሐሙስ ህዳር 01ቀን 2015 አ/ም በድሬደዋ ሀገር አቀፍ ስቴዲየም

👉ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወልቂጤ ከተማ ጋር ሁለት አቻ ተለያይተዋል።

ቅዱስ ጊዮርጊስ 2 – 2 ወልቂጤ ከተማ
35′ አማኑኤል ገ/ሚካኤል 70′ አቡበከር ሳኒ
90 +3′ እስማኤል ኦሮ አጎሮ 74′ አቡበከር ሳኒ

👉በቀጣይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መቻል እና ወልቂጤ ከተማ ከ ለገጣፎ ለገዳዲ የሚጫወቱ ይሆናል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.