አስቶን ቪላ ማንቸስተር ዩናይትድ አሸነፈ።
አስቶን ቪላ ማንቸስተር ዩናይትድ
3ለ1 አሸነፈ።
👉ቤይሊ በ7’ኛው ደቂቃ ⚽️ ሉካስ ዲኜ ⚽️ በ11’ኛው ደቂቃ ⚽️ራምሴ በ 49’ኛው ደቂቃ
የአስቶን ቪላን የማሸነፊያ ጎሎች ከመረብ አሳርፈዋል።
👉 የማንችስተር ዩናይትድን ከሽንፈት ያልታደገች ብቸኛ ግብ ራምሴ ⚽️ በ45’ኛው
ደቂቃ በራሱ መረብ ላይ አስቆጥሯል።
👉የማንችስተር ዩናይትድ መሸነፉን ተከትሎ አምስተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ
አስቶቪላዎች አስራ አራተኛ ላይ ተቀምጠዋል።
👉በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ማንችስተር ዩናይትድ ከ ፉልሀም እንዲሁም አስቶን ቪላ ከ ብራይተን የሚጫወቱ ይሆናል።
ሌሎች በሊጉ በተከናወኑ ጨዋታዎች
ሳውዝአምፕተን 1-4 ኒውካስትል
ዌስትሀም 1-2 ክሪስታል ፓላስ


