በጣሊያን ቬሮና የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያኖቹ ደምቀው ታይተዋል ።

ኢትዮጵያዊያኖቹ በነገሱበት የጣሊያን ቬሮና የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊቷ መሰረት ጎላ አሸናፊ ሆናለች ።

ኬንያዊቷ ሊሊያን ውድድሩን በሁለተኝነት ስታጠናቅቅ ሌሎቹ ኢትዮጵያዊያን መሰረት አየለ እና አስማረወርቅ ዎልከባተ
ከታትለው 3ኛ እና 4ኛ በመሆን አጠናቀዋል ።

 

 

አናንያ ፈለቀ

Leave a Reply

Your email address will not be published.