አይዛክ የአለማችን ቱጃር ቡድን ተቀላቀለ
ትውልደ ኤርትራዊው አሌክሳንደር አይዛክ የኒውካስትል ውዱ ፈራሚ በመሆን ክለቡን ተቀላቅሏል ።
ትውልደ ኤርትራዊ በዜግነት ግን ስዊድናዊው አይዛክ የስፔኑን ሪያል ሶሲዳድን በመልቀቅ ነው የኢንግሊዙን ቱጃር ቡድን ኒውካስትልን የተቀላቀለው ።