በመጨረሻው ቀን አንጸባራቂ ድል ለኢትዮጵያውያን አምስተኛ ወርቅ ገቢ ሆኗል

በኮሎምቢያ ካሊ የአለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና የ5000ሜ. ሴቶች የፍፃሜ ወድድር
ኢትዮጵያዊቷ መዲና ኢሣ በ15.29.71
ሰአት በአንደኛነት በማጠናቀቋ ለሀገሯ ኢትዮጵያ አምስተኛውን የወርቅ ሜዳሊያ ገቢ አድርጋለች ።
ሌላኛዊቷ ኢትዮጵያዊት መልክናት ውዱ በ15.30.06ሁለተኛ በመሆን የብር ሜዳሊያ ለሀገሯ ገቢ አድርጋለች።
ዩጋንዳዊው ፕሪስካ በ15.31.17 ሶስተኛ በመሆኑ የነሀስ ሜዳልያ አሸናፊ ሆኗል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.