የኢትዮጵያ ከ 20 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን ድል ቀንቶታል !

የኢትዮጵያ ከ 20 ዓመት በታች  ብሔራዊ ቡድን 2 ለ 0  ከመመራት ተነስቶ 3 ለ 2 ማሸነፍ ችሏል ፡፡

በአሰልጣኝ ተመስገን ዳና የሚመራው የኢትዮጵያ ከ 20 ዓመት በታች  ብሄራዊ ቡድን በ በየነ ባንጃ ሁለት ጎሎች እና ብሩክ በየነ ግብ ነው ይህን ጣፋጭ ድል ያስመዘገበው ፡፡ ባለፈው ሰኞ በኬንያ 3-0 የተሸነፈው የኢትዮጵያ ከ 20 ዓመት በታች  ብሄራዊ ቡድን በምድቡ የመጀመሪውን ድል አስመዝግቧል ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.