አትሌቶቻችን በኢንግሊዝ ደምቀው አመሹ
አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ከህመም በኋላ ወደሩጫው ተመልሶ በተወዳደረበት
ዛሬ በተደረገ የእንግሊዝ የግማሽ ማራቶን ውድድር በሶስተኝነት ሲያጠናቅቅ ሌላው ኢትዮጵያዊያዊ ጀግናው አትሌት ሰለሞን ባረጋ ሀለተኛ በመሆን አሸንፏል ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.