በዳይመንድ ሊጉ ያንፀባረቁት አትሌቶቻችን።

▪️የዳይመንድ ሊግ ውድድር ከዶሀ በመቀጠል የማስተናገድ ሀላፊነቱን በወሰደችው የእንግሊዟ ከተማ በርሚንጋም ውድድሩን አስተናግዳለች። በውድድሩም የተካፈሉት አትሌቶቻችን አመርቂ ውጤት አስመዝግበዋል። በ5000 ሜትር በተካሄደው ውድድር ኢትዮጵያዊያኑ ዳዊት ስዩም የአመቱ ምርጥ ሰአት ማለትም 14:47:57 በመግባት ቀዳሚ ስትሆን ሀዊ ፈይሳ እንዲሁም ፋንቱ ወርቁ ሁለተኛ እና ሶስተኛ ደረጃ ያለውን በመቆጣጠር ውድድራቸውን አጠናቀዋል።

ሚካኤል ደጀኔ።

Michael dejene

Michael dejene Bsc in computer science Born in october 12,1998 Age 23 Editor of ethiopianssport.com

Leave a Reply

Your email address will not be published.