ቶማስ ፓርቴ በጁቬንቱስ ራዳር ውስጥ ገብቷል
ጁቬንቱስ የአትሌቲኮውን አማካይ ቶማስ ፓርቴ ለማዘዋወር ማቀዳቸውን ካልሲዮ መርካቶ የዘገበ ሲሆን አትሌቲኮዎች 50ሚሊየን ዪሮ ከተሰጣቸው የ27 አመቱን አማካይ ለመስጠት መዘጋጀታቸውንም ተዘግቧል። ይህን ጋናዊ አማካይ ለማዘዋወር ከፍተኛ ፍላጎት የነበረው የእንግሊዙ አርሰናልም ከጁቬንቱስ ጋር ፉክክር ውስጥ እንደገባ ተጠቁሟል።
ፍሬው ከበደ