የተጠናቀቁ የዝውውር መረጃዎች

• ሊቨርፑል የፕሪስተኑን የመሀል ተከላካይ ቤን ዴቪስ አስፈርመዋል ።
• ጆሹዋ ኪንግ ከ በርንማውዝ ወደ ኤቨርተን እስከ ውድድር ዓመቱ መጨረሻ ማምራቱ ተገልጿል ።
• የሊቨርፑሉ ታኩሚ ሚናሚኖ በውሰት ውል ብቻ ሳውዝሀምፕተን ተቀላቅሏል ።
• ሼን ሎንግ ከ ሳውዝሀምፕተን ወደ ሻምፒየንሺፑ ክለብ በርንማውዝ አቅንቷል ።
• ኒውካስትል እስከ ውድድር ዓመቱ መሸረሻ ድረስ የአርሴናሉን ጆ ዊሎክ በውሰት አስፈርመዋል ።
• የቶተንሀሙ ግብ ጠባቂ ፓውሎ ጋዛኒጋ ወደ ላሊጋው ክለብ ኤልቼ አምርቷል ።
• ዌስትብሮም ኤንስሊ ሜትላንድ ኒልስን በመጨረሻው ሰዓት በውሰት ማስፈረም ችለዋል ።
• አርሴናል ከላይ ከተጠቀሱት ተጫዋቾች በተጨማሪም ሹኮርዳን ሙስታፊን ወደ ሻልክ ተዘዋውሯል ።
• የባርሴሎናው ጃን ኬለር ቶዲቦ ወደ ፈረንሳይ በማቅናት ኒስን ተቀላቅሏል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.