ሊቨርፑል የተከላካይ ክፍል ስፍራ ተጫዋች ለማስፈረም የነቃ ተሳትፎን እያደረገ ነው

• ሊቨርፑል የተከላካይ ክፍል ስፍራ ተጫዋች ለማስፈረም የነቃ ተሳትፎን እያደረገ ሲሆን የፕሪስተኑን የ 25 ዓመት ተከላካይ ቤን ዴቪስ ለማስፈረም ከስምምነት መድረሱ ታውቋል ።
• ሊቨርፑሎች ስማቸው በስፋት ከ ማርሴዩ የመሀል ተከላካይ ካርሌታ ካር ጋር ሲነሳ ተጫዋቹ በትላንትናው ዕለት ወደ መርሲሳይድ ለማቅናት ቢዘጋጅም ክለቡ ማርሴይ ለመሸጥ ፈቀደኛ አልሆኑም ።
• ሊቨርፑል የተከላካይ ክፍል ቀውሱን ለማከም ቤን ዴቪስን በዝቅተኛ ዋጋ ለማስፈረም ሲስማሙ ሊቨርፑሎች በምትኩ ሴፕ ቫን ደንበርግን አሳልፈው በውሰት እንደሚሰጡ ተገልጿል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.